ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ለሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ድጋፋቸውን ሰጡ
- የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሥራ ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ አካባቢ ለመገንባት ላቀደው ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡- የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሥራ ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ አካባቢ ለመገንባት ላቀደው ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡