እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ(የአዲስ አበባዋ ሳንቲም ዘርዛሪ)

አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ። ሥራዉ ግን ሁሌም የሰመረ አይደለም። ዘርዛሪዎች እንደሚሉት ሲቀና በቀን እስከ 300 ብር ገቢ ይገኛል።