እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ(የአዲስ አበባዋ ሳንቲም ዘርዛሪ) DW Amharic November 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ። ሥራዉ ግን ሁሌም የሰመረ አይደለም። ዘርዛሪዎች እንደሚሉት ሲቀና በቀን እስከ 300 ብር ገቢ ይገኛል።