የአፍሪቃ ህብረትና የሰላም ተልዕኮዎቹ

የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዶክተር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ ተልዕኮዎቹ ጥሩ ውጤት እንዳስመዘገቡ አስረድተዋል።