Amharic የአፍሪቃ ህብረትና የሰላም ተልዕኮዎቹ DW Amharic Nov 1, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዶክተር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ ተልዕኮዎቹ ጥሩ ውጤት እንዳስመዘገቡ አስረድተዋል።