Amharic የሀገር ባህል ወግ DW Amharic Nov 1, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአዝናኝና እና በቁም ነገር አዘል ቀልዶቹ የሚታወቀዉን አብርሃም አስመላሽን የለቱ የባህል መድረክ ዝግጅታችን እንግዳ ነዉ። አብርሃም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እና ራድዮ፤ እንዲሁም በተለያዩ መድረኮች ይዞአቸዉ የሚቀርባቸዉ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ቀልዶቹ ጭዉዉቶቹ እና መነባንቦቹ እዉቅናን አስገኝተዉለታል።