የሀገር ባህል ወግ DW Amharic November 1, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአዝናኝና እና በቁም ነገር አዘል ቀልዶቹ የሚታወቀዉን አብርሃም አስመላሽን የለቱ የባህል መድረክ ዝግጅታችን እንግዳ ነዉ። አብርሃም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እና ራድዮ፤ እንዲሁም በተለያዩ መድረኮች ይዞአቸዉ የሚቀርባቸዉ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ቀልዶቹ ጭዉዉቶቹ እና መነባንቦቹ እዉቅናን አስገኝተዉለታል።