በኢንጋቢሬ ላይ የተላለፈው ብይን
የርዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተቃዋሚው የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት ኢንኪንጊ መሪ ወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ትናንት የስምንት ዓመት እሥራት በየነ። ፍርድ ቤቱ ኢንጋቢሬን የሀገራቸውን መንግሥት በሽብር ተግባር ለመጉዳት አሢረዋል።