Amharic በኢንጋቢሬ ላይ የተላለፈው ብይን DW Amharic Oct 31, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የርዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተቃዋሚው የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት ኢንኪንጊ መሪ ወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ትናንት የስምንት ዓመት እሥራት በየነ። ፍርድ ቤቱ ኢንጋቢሬን የሀገራቸውን መንግሥት በሽብር ተግባር ለመጉዳት አሢረዋል።