የበጐ አድራጐት ድርጅቶችን ፈቃድ ማደስ ተጀመረ
- አሥር ድርጅቶች ሲዘጉ 476 ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ፈቃድ መታደስ ተጀመረ፡፡ ግብር የከፈሉበት ማስረጃና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ መስፈርት መሆኑ በርካቶችን አስገርሟል፡፡- አሥር ድርጅቶች ሲዘጉ 476 ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ፈቃድ መታደስ ተጀመረ፡፡ ግብር የከፈሉበት ማስረጃና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ መስፈርት መሆኑ በርካቶችን አስገርሟል፡፡