በችግሮች የተተበተበው የመልቲ ሞዳል አሠራር ዕጣ ፈንታ Ethiopian Reporter October 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በውድነህ ዘነበ ባለፈው ዓመት ከታህሳስ ወር ጀምሮ ወደ አገር የሚገቡ ዕቃዎች ከጂቡቲ ወደብ በሚፈለገው ፍጥነት ማንሳት ባለመቻሉ ታላቅ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡