በችግሮች የተተበተበው የመልቲ ሞዳል አሠራር ዕጣ ፈንታ

በውድነህ ዘነበ

ባለፈው ዓመት ከታህሳስ ወር ጀምሮ ወደ አገር የሚገቡ ዕቃዎች ከጂቡቲ ወደብ በሚፈለገው ፍጥነት ማንሳት ባለመቻሉ ታላቅ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡