አፍሪቃ አንድ አመት ያለ ጋዳፊ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ ከተገደሉ እነሆ ነገ አንድ አመት ይሆናቸዋል። እኝህ ሰው ላለፉት 41 ዓመታት በአገራቸው ሊቢያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአፍሪቃም መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ፣እንዲሁም፣ በፖለቲካው ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል።