Amharic አፍሪቃ አንድ አመት ያለ ጋዳፊ DW Amharic Oct 19, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ ከተገደሉ እነሆ ነገ አንድ አመት ይሆናቸዋል። እኝህ ሰው ላለፉት 41 ዓመታት በአገራቸው ሊቢያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአፍሪቃም መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ፣እንዲሁም፣ በፖለቲካው ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል።