የአሜሪካን ምርጫ ዘመቻ 2ኛ ክርክር DW Amharic October 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ የምርጫ ቅስቀሳና ፉክክሩ ቀጥሏል። ትናንት ኒውዮርክ በተካሄደዉ ሁለተኛ የምርጫ ፉክክር ክርክር ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ባለፈዉ ከገጠማቸዉ ሽንፈት አገግመዉ ታይተዋል። በተለይም በሀገር ዉስጥ ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ተፎካካሪያቸዉን ሚት ሮምኒን መብለጣቸዉ ተገልጿል። ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ክርክሩ ሶስተኛ ዙር ይቀረዋል።