‹‹አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተደማጭ መሆኗ ያስደስተኛል››

የቀድሞው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

በዮሐንስ አንበርብር

የሥራ ዘመናቸውን ባለፈው ሰኞ ያጠናቀቁት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶ/ር ዦን ፒንግ በሥራ ዘመናቸው አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረኮች ተቀባይና ተደማጭ እንድትሆን ማድረግ መቻላቸው እንዳስደሰታቸው ገለጹ፡፡