Amharic እንኳን ደስ አለን! ይልመድብን! Ethiopian Reporter Oct 17, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰሞኑን እንደገና ምን ዓይነት ወርቅ ሕዝብ ነው የሚያሰኝ ሕዝባዊ ትርዒት አሳይቷል፣ አይቷል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ አለብን ሲል ሰነበተ፡፡ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ለብሔራዊ ቡድናችን እናደርጋለን አለ፡፡ ለማድረግም ሲዘጋጅ ሰነበተ፡፡