Amharic የሰመጉና የኢሕባሴማ የፍርድ ቤት ዉሎ DW Amharic Oct 16, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ መንግሥት የዛሬ ሰወስት ዓመት ግድም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማሕበራት አዲስ ባፀደቀዉ ደንብ መሠረት ሁለቱ ተቋማት በድምሩ ከአስራ-ስድስት ሚሊዮን በላይ ብር ታግዶባቸዋል።ማሕበራቱ ገንዘቡ እንዲለቀቅላቸዉ እየተሟገቱ ነዉ።