የተካረረው የቱርክና የሶርያ ውዝግብ DW Amharic October 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በድንበር ግጭት እና በሰበቡ በተከተለው የአምስት ሰዎች ሞት የተቀሰቀሰው የቱርክና የሶርያ ውዝግብ ከትናንት ጀምሮ ሌላ መልክ ይዞዋል። የቱርክ የጦር አይሮፕላኖች ትናንት አንድ ከሞስኮ ወደ ደማስቆ ይበር የነበረ የሶርያ የመንገደኞች ማመላለሻ አይሮፕላን አስገድደው አንካራ ላይ ካስወረዱ ወዲህ ከሁለቱም ወገኖች ጠንከር ያለ ክስ ይሰማል።