የሼል ኩባንያ ችሎት በደን ኻግ DW Amharic October 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሼል ኩባንያ በኒዤር ዴልታ በተፈጠረው የአካባቢ ብክለት በደን ኻግ በሚገኘው ፍ/ቤት ተከሶ ዛሬ ቀረበ። ከሳሾቹም አራት የናይጀርያ ገበሬዎች ናቸው። በአውሮፓ፣ ዘይት ወደ አከባቢ ተለቆ የባህር ዳርቻን ሲያቆሽሽ ፣ በርግጠኝነት ህግ ፊት ቀርቦ ውሳኔ ማግኘት የሚገባው ጉዳይ ይሆናል።