የ40/60 የቤቶች ምዝገባ ሊጀመር ነው

-    15 ሺሕ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ለባንኮች ተሰራጭተዋል
-    ምዝገባው የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል ተብሏል
-    የንግድ ባንክ ሠራተኞች አትመዘገቡም መባላቸውን ገለጹ
-    “እውነት መሆኑን ከፕሬዚዳንቱ ማረጋገጥ አለብን” የሠራተኛ ማኅበሩ ፕሬዚዳንት

በታምሩ ጽጌ