የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩዎች ፊት ለፊት ተገናኙ፤ ክርክሩ የሞቀ ነበር VOA Amharic October 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፊታችን ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (እአአ) ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ የቀድሞ የማሳቹሴትስ ገዥ ሚት ራምኒ የመጀመሪያውን የፊት ለፊት ክርክር አካሄዱ፡፡