የጀርመን ንግድ በኢትዮጵያ DW Amharic October 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያቸው በፍጥነት እያደገ ነው ተብሎ ከሚነገርላቸው ሀገራት አንዷ ናት። ሆኖም ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነትና የዋጋ መናር የሀገሬው ህዝብ በኢትኆጵያ መንግስት ከሚወደሰው የሁለት አሐዝ እድገት ያገኘውን ጥቅም አጠራጣሪ አድርጎታል።