የሕዝብ ትራንስፖርት እጥረት ብሶበታል

•    ባለሥልጣኑ ችግሩን ለመፍታት አማራጮችን እያዘጋጀ መሆኑን ጠቆመ

በታምሩ ጽጌ

በአዲስ አበባ ከተማ ከተወሰኑ ወራት ወዲህ የባሰበት የትራንስፖርት እጥረት፣ በተለይ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ከፍተኛ የሆነ መንገላታት እያደረሰባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡