የኪስማዩ ውጊያ እና የሶማልያውያን አስተያየት DW Amharic October 1, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲሱ የሶማሊያ መንግስትና የአፍሪቃ ህብረት ጥምር ጦር የአሸባብ የመጨረሻ ጠንካራ ይዞታ የሆነችው ኪስማዩን ይዟል። የጥምር ኃይሉ ባሳለፍነው ዓርብ በዓየር፣ በባህርና በእግረኛ ጦር የአሸባብ ኃይሎች በወሰደው ጥቃት ከተማይቱ ከአሸባብ ቁጥጥር ስር ነጻ ብትወጣም፣