የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ DW Amharic October 1, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አባስ እስራኤል በፍልስጤም ግዛቶች የምታስገነባዉን የአይሁድ ሠፈራ መንደርም የፍልስጤሞችን ዘር ለማጥፋት ያለመ በማለት አዉግዘዋል።ሁሉም ሰሟቸዉ።እስራኤልን ጨምሮ የጥቂቶቹ ግን የዓለም ዘዋሪዎች ትኩረት ግን ከሶሪያ ቀጥሎ የኢራን የኑክሌር መርሐ-ግብር እንጂ የፍልስጤሞች ጩኸት፥ ተማፅኖ አይደለም።