በኢትዮጵያ የምግብ እጥረትና መፍትሄው DW Amharic October 1, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማትና ጥበቃ አስተባባሪ አቶ አቶ ፈቃደ ወንድማገኝ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት እጥረት ስላለ ሃገሪቱ ከውጭ ስንዴ ታስገባለች ። እንደ ሃላፊው ለስንዴ የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ ለማስቀረትና በአጠቃላይ የምግብ እጥረትን ለመከላከል መስሪያ ቤታቸው የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል ።