ንግድ ባንክ ያለመያዣ ብድር መስጠት እንደሚቻል አስታወቀ
– በቂ የውጭ ምንዛሪ አለኝ ቢልም ኤልሲ መክፈት አልተቻለም
– ከሙስና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መግለጽ አልደፈረም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአንድ ደንበኛ ወይም ድርጅት ብድር ለመስጠት መያዣ (ኮላተራል) አማራጭ አለመሆኑንና ደንበኛውንና ቢዝነሱን በማወቅ ብቻ ማበደር እንደሚቻል አስታወቀ፡፡– በቂ የውጭ ምንዛሪ አለኝ ቢልም ኤልሲ መክፈት አልተቻለም
– ከሙስና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መግለጽ አልደፈረም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአንድ ደንበኛ ወይም ድርጅት ብድር ለመስጠት መያዣ (ኮላተራል) አማራጭ አለመሆኑንና ደንበኛውንና ቢዝነሱን በማወቅ ብቻ ማበደር እንደሚቻል አስታወቀ፡፡