ንግድ ባንክ ያለመያዣ ብድር መስጠት እንደሚቻል አስታወቀ
- በቂ የውጭ ምንዛሪ አለኝ ቢልም ኤልሲ መክፈት አልተቻለም
- ከሙስና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መግለጽ አልደፈረም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአንድ ደንበኛ ወይም ድርጅት ብድር ለመስጠት መያዣ (ኮላተራል) አማራጭ አለመሆኑንና ደንበኛውንና ቢዝነሱን በማወቅ ብቻ ማበደር እንደሚቻል አስታወቀ፡፡- በቂ የውጭ ምንዛሪ አለኝ ቢልም ኤልሲ መክፈት አልተቻለም
- ከሙስና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መግለጽ አልደፈረም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአንድ ደንበኛ ወይም ድርጅት ብድር ለመስጠት መያዣ (ኮላተራል) አማራጭ አለመሆኑንና ደንበኛውንና ቢዝነሱን በማወቅ ብቻ ማበደር እንደሚቻል አስታወቀ፡፡