የክረምት ወራት የዝናብ ስርጭት በመሻሻሉ የተረጂዎች ቁጥር ይቀንሳል ተባለ

በውድነህ ዘነበ

የክረምት ወራት የዝናብ ስርጭት የተሻለ በመሆኑ የተረጂዎች ቁጥር ከተገመተው 3.7 ሚሊዮን ሊቀንስ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡