የክረምት ወራት የዝናብ ስርጭት በመሻሻሉ የተረጂዎች ቁጥር ይቀንሳል ተባለ Ethiopian Reporter September 29, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በውድነህ ዘነበ የክረምት ወራት የዝናብ ስርጭት የተሻለ በመሆኑ የተረጂዎች ቁጥር ከተገመተው 3.7 ሚሊዮን ሊቀንስ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡