የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር ያለ አግባብ በርካታ ግዢዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ Ethiopian Reporter September 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በውድነህ ዘነበ የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መሥርያ ቤት ባወጣው ሪፖርት ከግዥ አዋጅና መመርያ ውጭ በርካታ ግዥዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ፡፡