ዳኛው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው
– ሁለት ጠበቆችና ሁለት ነጋዴዎችም በክሱ ተካተዋል
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት፣ አቶ ብርሃኑ መሸሻ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡– ሁለት ጠበቆችና ሁለት ነጋዴዎችም በክሱ ተካተዋል
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት፣ አቶ ብርሃኑ መሸሻ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡