የሶማሊያ ሁኔታና ኢትዮጵያ

ኬንያ ጦር አምና ጥቅምት ኪስማዮን ለመያዝ የነደፈ ዕቅዱን ባመቱ ዘንድሮ ገቢር ለማድረግ ከሌሎች ሐገራት የዘመቱትን (የአሚሶም)ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮችን አስከትሎ ወደ ወደብ ከተማይቱ መንቀሳቀሱን ካስታወቀ ሳምንቱ።