አዲሱ የኢትጵያ ጠሚና መርሐቸዉ DW Amharic September 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዘመን ተመሳሳይ ጥሪ ተደርጎ ገቢራዊነቱ መና መቅረቱን ዋቢ የሚጠቅሱ ወገኖች የአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ጥሪም ካንጀት መሆኑን ይጠራጠራሉ።ሌሎች ደግሞ ጥሪዉ ከልብ ቢሆን እንኳን የአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ሥልጣን የይስሙላ በመሆኑ ገቢር ሊያደርጉት አይችሉም ባዮች ናቸዉ።