የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ማስፋፊያ በጥቅምት ወር ይጠናቀቃል

•    ለማስፋፊያው 4.5 ቢሊዮን ብር ወጥቷል

በውድነህ ዘነበ

የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ በሚቀጥለው ጥቅምት ወር ተጠናቆ ማምረት እንደሚጀምር ታወቀ፡፡