በእስልምና ጉዳይ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ማወዛገቡን ቀጥሏል
ትኩስ ወሬ ከሃገሬ – ሰኞመስከረም 7ቀን 2005 ዓ.ም
Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 17, 2012)፦ የአህባሽን አስተምህሮ የሚቃወሙትንና መጅሊሱ እንዲለወጥ የሚጠይቁትን ሙስሊሞች ዓላማ ለማምከን እንደዚሁም ሕዝበ ሙስሊሙን በተለያየ አቋም ለመከፋፈል፤ኢሕአዴግ ከፍተኛ የካድሬ እንቅስቃሴ በማካሄድ ተግባር ተጠምዶአል።