የኢሐዲግ አመራር ምርጫ

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ (ኢሐዲግ) ምክር ቤት በሞት የተለዩትን የግንባሩን ሊቀመንበር የሚተካ ፖለቲከኛ ለመምረጥ ለሁለት ቀናት ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ አቶ ኃይለማርያምን የድርጅቱ ሊቀመንበር፤ አቶ ደመቀ መኮንንን ደግሞ በም/ሊቀመንበርነት መሰየሙን ማስታወቁ የሚታወቅ ነዉ።