የህንዱ ኩባንያ ፕሮጀክቶችን አቋርጦ ከአገር ወጣ
- ሦስት ግዙፍ የህንድ ኩባንያዎች ገብተዋል
በውድነህ ዘነበ
የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ለመገንባት፣ ጥጥና የተለያዩ እህሎችን ለማምረት በ25 ሺሕ ሔክታር በላይ ተረክቦ የነበረው የህንዱ ኩባንያ ሲኤልሲ ኢንዱስትሪስ ፕሮጀክቶቹን አቋርጦ ከአገር ወጣ፡፡- ሦስት ግዙፍ የህንድ ኩባንያዎች ገብተዋል
በውድነህ ዘነበ
የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ለመገንባት፣ ጥጥና የተለያዩ እህሎችን ለማምረት በ25 ሺሕ ሔክታር በላይ ተረክቦ የነበረው የህንዱ ኩባንያ ሲኤልሲ ኢንዱስትሪስ ፕሮጀክቶቹን አቋርጦ ከአገር ወጣ፡፡