የህንዱ ኩባንያ ፕሮጀክቶችን አቋርጦ ከአገር ወጣ

-    ሦስት ግዙፍ የህንድ ኩባንያዎች ገብተዋል

በውድነህ ዘነበ

የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ለመገንባት፣ ጥጥና የተለያዩ እህሎችን ለማምረት በ25 ሺሕ ሔክታር በላይ ተረክቦ የነበረው የህንዱ ኩባንያ ሲኤልሲ ኢንዱስትሪስ ፕሮጀክቶቹን አቋርጦ ከአገር ወጣ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*