አነጋሪው የኢትዮጵያ የሥልጣን ሽግግር DW Amharic September 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአፍሪቃ ጉዳዮች ላይ ልዩ ልዩ ዘገባዎችን የሚያቀርበው አፍሪካ ኮንፊደንሽያል በመባል የሚታወቀው ለንደን ብሪታኒያ የሚታተመው መፅሄትና ድረ ገፅ አዘጋጅ ፓትሪክ ስሚዝ ለዶቼቬለ በሰጠው ቃል ምልልስ በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት ሰለማዊ የሥልጣን ሽግግር መኖር አለመኖሩም ግልፅ አይደለም ብሏል ።