ቤን አኩር ቱኑዝያዊው የዲሞክራሲ ተሸላሚ DW Amharic September 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ቱኒዝያዊው የህግ ባለሞያ ያድ ቤን አኩር እዚህ ቦን ውስጥ አለም ዓቀፍ የዲሞክራሲ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። ቤን አኩር እጎአ ከጥር 2011ቱ የቱኒዝያ ህዝባዊ አብዮት በኋላ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲካሄድ ያበቃው የቱኒዝያ የተሃድሶ ኮሚሽን ሃላፊ ነበሩ ።