Amharic ኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አገኘች DW Amharic Sep 5, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በትናንቱ የ1500 ሜትር የአንድ እጅ አካል ጉዳተኞች የሩጫ ውድድር የ 24 አመቱ ወንድዮ ፍቅሬ እንደልቡ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስግኝቷል ። በዚሁ ውድድር ኬንያ የወርቅ አልጀሪያ ደግሞ የነሐስ ሜዳልያ ወስደዋል ።