የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ማኔጅመንት ለውጭ ኩባንያ ሊሰጥ ነው Ethiopian Reporter September 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በውድነህ ዘነበ • የጨረታ ሰነድ ዝግጅት ተጀምሯልበመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት ባለፉት አምስት ወራት በጂቡቲ ወደብ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎችን ማንሳት የተሳነው የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ማኔጅመንት ለውጭ ኩባንያ ሊሰጥ ነው፡፡