በተሟላ ዝግጅት የተሸኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ

በታምሩ ጽጌና በዮናስ አብይ

እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. የፌዴራል ፖሊስ አባላት በንቃት ወደ መስቀል አበባባይ የሚያስገቡ መንገዶች ላይ በተጠንቀቅ ቆመዋል፡፡