ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሾም ተጠየቀ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ የተፈጠረው የሥልጣን ክፍተት በፍጥነት ይሞላ ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሣስቧል፡፡