የኢትዮጵያ ስደተኞች በሶማሊላንድ DW Amharic September 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ባለፈዉ አርብ ብቻ አንድ መቶ ኢትዮጵያዉን ስደተኞችን አስገድደዉ ወደ ኢትዮጵያ መልሰዋል። በሌላ በኩል የጀርመን መንግሥት በሊቢያዉ ጦርነት ምክንያት ዳግም ከተሰደዱ አፍሪቃዉያን መካካል ለ195 ጥገኝነት ሰጥቶአል። ኢትዮጵያዉን እና ኢርትራዉያን ይገኙበታል።