Amharic ሞምባሳ ውስጥ የተገደሉት መንፈሳዊ መሪ DW Amharic Aug 29, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኬንያ ውስጥ መንፈሳዊ መሪ ሼክ አቦድ ሮቦ መሐመድ ሰኞ ዕለት በጥይት ተመተው ከተገደሉ በኋላ በሞምባሳ ከተማ ግጭት መነሳቱ ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ይህ ግጭት እንዲያበቃ ጥሪ አድርገዋል።