ኢትዮጵያ የቀድሞዉና የወደፊቱ መሪዎቿ DW Amharic August 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአድዋዉ ወጣት አዲስ አበባን ትምሕርቱንም ጥሎ ዱር ቤቴ ሲል የወላይታዉ ሕፃን የአስር ዓመት ታላቁን ትግል ገድል ቀርቶ አካባቢዉንም በቅጡ አያዉቅም ነበር።ሰዉዬዉ ግን የሚገመት፥ የሚመስለዉን እያከሸፉ-የማይገመት፥ የማይመስለዉን የማድረግ አባዜ ያኔ ተጠናወታቸዉ እንበል ይሆን?