ባለሥልጣኑ አጭበረበሩ ከሚላቸው ሆቴሎች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋል Ethiopian Reporter August 25, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አሁን ሙሉ በሙሉ ትኩረቱን በሆቴሎች ላይ አድርጓል፡፡